የ 2013 አጠቃላይ በጀት
2,821,128,095
አጠቃላይ የፕሮጀክቶች ብዛት
1,404


የሴክተር መስርያ ቤቶች የፕሮጀክት አመዳደብ:

# ፕሮጀክቱ የሚተገበርበት የመንግስት ተቋም የ2013 በጀት (በመቶኛ ድርሻ) የፕሮጀክት ብዛት (በመቶኛ ድርሻ)
1
መንገድ ልማት ባለሥልጣን
430,900,925(15.27%) 308 (21.94%)
2
የውሀና መስኖ ልማት ቢሮ
375,179,041(13.30%) 226 (16.10%)
3
የኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
258,500,000(9.16%) 9 (0.64%)
4
ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ
221,100,000(7.84%) 56 (3.99%)
5
ጤና ቢሮ
208,033,384(7.37%) 99 (7.05%)
6
የትምህርት ቢሮ
146,155,243(5.18%) 44 (3.13%)
7
ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ
129,300,000(4.58%) 19 (1.35%)
8
አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር
108,096,052(3.83%) 4 (0.28%)
9
የእርሻ ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ
104,900,000(3.72%) 19 (1.35%)
10
የአርብቶ አደር ጉዳዮች ቢሮ
82,117,902(2.91%) 61 (4.34%)
11
የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ
59,500,000(2.11%) 13 (0.93%)
12
የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት
52,000,000(1.84%) 8 (0.57%)
13
እንሥሣትና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ
38,096,027(1.35%) 33 (2.35%)
14
አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
37,215,000(1.32%) 38 (2.71%)
15
የደቡብ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት
36,148,640(1.28%) 77 (5.48%)
16
የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጄንሲ
35,320,000(1.25%) 17 (1.21%)
17
የቴክክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲቲዩት
34,846,227(1.24%) 25 (1.78%)
18
ባህልና ቱሪዝም ቢሮ
34,210,887(1.21%) 20 (1.42%)
19
ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
26,600,000(0.94%) 8 (0.57%)
20
ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ
25,518,056(0.90%) 21 (1.50%)
21
የክልሉ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ቢሮ
25,300,000(0.90%) 8 (0.57%)
22
ስፖርት ኮሚሽን
24,500,000(0.87%) 11 (0.78%)
23
የፖሊስ ኮሚሽን
24,000,000(0.85%) 1 (0.07%)
24
ገቢዎች ባለስልጣን
18,440,000(0.65%) 20 (1.42%)
25
ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ
16,200,000(0.57%) 12 (0.85%)
26
ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴ/ቢሮ
16,000,000(0.57%) 10 (0.71%)
27
የልህቀት ማዕከል ኤጀንሲ
15,000,000(0.53%) 1 (0.07%)
28
የማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ
14,000,000(0.50%) 8 (0.57%)
29
የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዪት
13,400,000(0.47%) 10 (0.71%)
30
የጠቅላይ ፍ/ቤት
12,575,000(0.45%) 7 (0.50%)
31
ኮንስትራክሽን ባለስልጣን
12,216,879(0.43%) 4 (0.28%)
32
የክልል ምክር ቤት
11,700,000(0.41%) 3 (0.21%)
33
ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ
11,458,282(0.41%) 17 (1.21%)
34
ዶሮ ርባታ ኢንተርፕራይዝ
10,555,708(0.37%) 3 (0.21%)
35
ፋይናንስና ቢሮ
10,400,000(0.37%) 15 (1.07%)
36
ፕላን ኮሚሽን
9,400,000(0.33%) 21 (1.50%)
37
ወልቂጤ ኢ ኮሌጅ
8,500,000(0.30%) 5 (0.36%)
38
አካባቢ ጥበቃና ደን ባለሥልጣን
8,500,000(0.30%) 12 (0.85%)
39
አርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
8,000,000(0.28%) 4 (0.28%)
40
የተቀናጀ የመሬት መረጃ ስርዓት ዝርጋታ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት
8,000,000(0.28%) 7 (0.50%)
41
ሥነ ምግባር ፀረ-ሙስና-ኮሚሽን
7,200,000(0.26%) 4 (0.28%)
42
ወላይታ ሶዶ ዳልጋ ከብት
7,149,000(0.25%) 5 (0.36%)
43
ወላይታ ሶዶ እንስሳት ጤና ላቦራቶሪ
7,060,600(0.25%) 4 (0.28%)
44
የመንግስት ኮሚንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት
7,000,000(0.25%) 6 (0.43%)
45
ሚዛን እንስሳት ጤና ላቦራቶሪ
6,550,409(0.23%) 18 (1.28%)
46
ሰላምና ፀጥታ ቢሮ
6,000,000(0.21%) 2 (0.14%)
47
የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት
5,900,000(0.21%) 5 (0.36%)
48
አርባምንጭ ዓሳ ጫጩት ብዜት ማእከል
5,441,626(0.19%) 5 (0.36%)
49
የቤቶች ልማትና  አስተዳደር ኤጀንሲ
5,177,416(0.18%) 5 (0.36%)
50
ዱራሜ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
5,000,000(0.18%) 3 (0.21%)
51
ጂንካ እንስሳት ጤና ላቦራቶሪ ማዕከል
4,830,000(0.17%) 9 (0.64%)
52
ወራቤ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
4,683,636(0.17%) 5 (0.36%)
53
የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ
4,600,000(0.16%) 10 (0.71%)
54
ቦንጋ ማዕከል
3,350,000(0.12%) 2 (0.14%)
55
ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ኢኒስቲትዩት
2,400,000(0.09%) 5 (0.36%)
56
የብሔረሰቦች ም/ቤት
2,307,000(0.08%) 4 (0.28%)
57
ኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኮምሽን
1,700,000(0.06%) 5 (0.36%)
58
የኖራ ማምረቻና አያልተገለጸ አፈር ማሻሻያ ፕሮጄክት
1,500,000(0.05%) 2 (0.14%)
59
ዋናው ኦዲተር
1,500,000(0.05%) 1 (0.07%)
60
ሚሊሽያ ጽ/ቤት
1,500,000(0.05%) 1 (0.07%)
61
ወልቂጤ የአፈር ምርመራ ማዕከል
1,000,000(0.04%) 1 (0.07%)
62
ሀዋሳ ማዕከል
1,000,000(0.04%) 1 (0.07%)
63
ቦንጋ ዘር ጥራት ቁጥጥር ላቦራቶሪ
1,000,000(0.04%) 2 (0.14%)
64
የግብርና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ኳ/ባለሥልጣን
1,000,000(0.04%) 1 (0.07%)
65
አርባ ምንጭ አዝርዕት ጥበቃ ክሊኒክ
800,000(0.03%) 3 (0.21%)
66
ሚዛን እፀዋት ጥበቃ ክሊኒክ
750,000(0.03%) 2 (0.14%)
67
ዱራሜ ዕጽዋት ዘር ጥራት ቁጥጥር ምርመራ ማዕከል
700,000(0.02%) 3 (0.21%)
68
ወልቂጤ የዘር ላቦራቶሪ
550,000(0.02%) 2 (0.14%)
69
ሶዶ ገጠር ቴክኖሎጂ ማዕከል
500,000(0.02%) 1 (0.07%)
70
ሚዛን ገጠር ቴክኖሎጂ ማዕከል
427,760(0.02%) 1 (0.07%)
71
ቴፒ አፈር ምርመራ ላብራቶሪ ማዕከል
367,396(0.01%) 1 (0.07%)
72
ሶዶ አፈር ላብራቶሪ ማዕከል
300,000(0.01%) 1 (0.07%)