የ ክልላዊ: ፕሮጀክቶች
1,477,528,508
556
- የአይነት እና ዞናዊ መረጃ
-
በመሰርያ ቤትዝርዝር
- መንገድ ልማት ባለሥልጣን 7 (1.26%)
- ሚሊሽያ ጽ/ቤት 1 (0.18%)
- ሥነ ምግባር ፀረ-ሙስና-ኮሚሽን 4 (0.72%)
- ሰላምና ፀጥታ ቢሮ 2 (0.36%)
- ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴ/ቢሮ 10 (1.80%)
- ስፖርት ኮሚሽን 11 (1.98%)
- ባህልና ቱሪዝም ቢሮ 20 (3.60%)
- ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ 5 (0.90%)
- ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ 19 (3.42%)
- ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ 21 (3.78%)
- ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ 6 (1.08%)
- አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 31 (5.58%)
- አካባቢ ጥበቃና ደን ባለሥልጣን 12 (2.16%)
- አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር 3 (0.54%)
- ኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኮምሽን 5 (0.90%)
- እንሥሣትና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ 33 (5.94%)
- ኮንስትራክሽን ባለስልጣን 4 (0.72%)
- ዋናው ኦዲተር 1 (0.18%)
- የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዪት 10 (1.80%)
- የልህቀት ማዕከል ኤጀንሲ 1 (0.18%)
- የመንግስት ኮሚንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት 6 (1.08%)
- የማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ 8 (1.44%)
- የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት 3 (0.54%)
- የቤቶች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ 5 (0.90%)
- የብሔረሰቦች ም/ቤት 4 (0.72%)
- የተቀናጀ የመሬት መረጃ ስርዓት ዝርጋታ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት 7 (1.26%)
- የቴክክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲቲዩት 6 (1.08%)
- የትምህርት ቢሮ 18 (3.24%)
- የኖራ ማምረቻና አያልተገለጸ አፈር ማሻሻያ ፕሮጄክት 2 (0.36%)
- የኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ 9 (1.62%)
- የእርሻ ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ 19 (3.42%)
- የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ 13 (2.34%)
- የክልሉ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ቢሮ 1 (0.18%)
- የክልል ምክር ቤት 3 (0.54%)
- የውሀና መስኖ ልማት ቢሮ 17 (3.06%)
- የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት 8 (1.44%)
- የደቡብ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት 77 (13.85%)
- የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጄንሲ 17 (3.06%)
- የግብርና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ኳ/ባለሥልጣን 1 (0.18%)
- የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ 10 (1.80%)
- የጠቅላይ ፍ/ቤት 7 (1.26%)
- የፖሊስ ኮሚሽን 1 (0.18%)
- ዶሮ ርባታ ኢንተርፕራይዝ 3 (0.54%)
- ገቢዎች ባለስልጣን 20 (3.60%)
- ጤና ቢሮ 27 (4.86%)
- ፋይናንስና ቢሮ 15 (2.70%)
- ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ 17 (3.06%)
- ፕላን ኮሚሽን 21 (3.78%)
- ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ኢኒስቲትዩት 5 (0.90%)
- የፕሮጀክቱ አይነትዝርዝር
ለ2013 የተመደበ
90
የገ/እና አርብቶ አደር አካባቢዎች መልካም አስተዳደር ፓኬጅ ማሻሻያ፣ የአደረጃጀቶችና የሰው ሀብት ስምሪት ስትራቴጂ ጥናት ፕሮጀክት ጽ/ቤት
600,000
97
በትምህርት ስታንዳርድና በሕዝብ ቁጥር ላይ የተዘጋጀውን የዲሞግራፊዊ ጥናት ረቂቅ ሰነድ ለሚመለከታቸው አካላት በማቅረብ አስተያየት መሰብሰብና ሰነዱን በማዳበር ማሠራጨት
200,000
104
በክልላዊ የሀብት ግመታ ሰነድ አዘገጃጀት ዙሪያ ከብሔራዊ ፕላንና ልማት ኮሚሽን ጋር በመቀናጀት የባለሙያዎችን አቅም ግንባታ ስልጠና
300,000
106
የህግ ማዕቀፎችን መከለስና ማዘጋጀት / የበጀት ዝግጅትና አስተዳደደር፣ የተመድ፣ የቪል ማህብረሰብ ድርጅቶች፣ የፊሲካል ፖሊስና ገቢ ማበልፀግ፣ ቻናል ሁለት /
500,000
107
ለሀብት አስተዳደር የሚረዱ ጥናቶች ማካሄድ /ክልላዊ እምቅ የገቢ ሀብት፣ የተመድና ሲማድ፣ መረጃ አያያዝ ስርዓት ማዘመን እንዲሁም Expenditure Assiment ጥናት ማካሄድ
700,000
181
ለኀብረት ሥራ ማህበራት አመራር ቦርድ አባላት፣ ቁጥጥር ኮሚቴና ቅጥር ሠራተኞች በአዲሱ የህብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ እና አፈጻጸም መመሪያዎችና ንብረት አያያዝ (በተለይ በመጋዘን አያያዝ) ላይ ሥልጠና ለመስጠት የተያዘ የበጀት ፍለጎት
850,000
182
በክልሉ በኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ በየደረጃ ለሚገኙ ለኅብረት ሥራ ህግ አግልግሎት ባለሙያዎች ሥልጠና መስጠት የተያዘ በጀት ፕሮፖዛል
450,000
183
በዞን በልዩ ወረዳ በወረዳና በከተማ አስተዳደር መዋቅር በኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ ጽ/ቤቶች ላይ ተመድበው ለሚገኙ የኅብረት ሥራ ኦዲተሮች የኦዲትንግ /የሂሰብ ምርመራ የተግባር ላይ ስልጠና ለመስጠት የተዘጋጀ የበጀት ፕሮፖዛል
1,800,000
189
በእንስሳት ሀብት ፓኬጆች/በድለባ፣ በዶሮ እርባታ፣ በማሞከት እና በወተት ሀብት/ ለተሳተፉ ወጣቶችና ሴቶች በእንስሳት መኖ አዘገጃጀት፣አጠቃቀምና አመጋገብ ዙሪያ ላይ የክህሎት ስልጠና መስጠት
576,240
190
በደረሱ መኖ ልማትና አጠቃቀም ተግባራት ላይ ለፈፃሚ አካላትን/ባለሙያዎች የግንዛቤ መድረክ መፍጠርና የሥልጠና ግብዓት ማሟላት
372,000
195
በንብ ሃብት ልማት 100 የንብ ቴክኒሽያን (50 በደረጃ 1 እና 50 በደረጃ 2 ) (Level 1 and 2) ስልጠና ማካሄድ
250,000
196
በማርና ሰም ምርት ቅድመና ድህረ ምርት አያያዝና ማቀነባበር በደቡብ ኦሞ፣ኮንታና ዳውሮ ለ የተደራጁ 400 ወጣቶች፣150 ሞዴል አርሶ አደሮች፣ለ200 ሴቶች በድምሩ ለ 750 አናቢዎች ስልጠና መስጠት
500,000
229
የግብር ካፋዮችን መረጃ በሲስተም ለማስተዳደር የሚረዳ SIRM /System of Integrated Revenue Management/ ሶፍትዌር ገዝቶ በክልሉ ተግባራዊ ማድረግ
8,000,000
263
በእንስፔክሽንና የውስጥ ኦዲት አሰራር ሥላጠና ላላገኙ በአዲስ ሥራ ሂደቱን ለተቀላቀሉ ኦዲተሮች እና ለኦዲት ባለሙያዎች በዘመናዊ የውስጥ አሰራ ሥልጠና መስጠት
500,000
270
ክትትልና ግምገማ /በሴክተርና በአስተዳደር እርከኖች የሚገኙ የዘላቂ ልማት ግቦች፣ የበጀት አስተዳደር፣ ቻናል ሁለት፣ የተመድ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች፣ ፊሲካል ማዕቀፍ ገቢ መበልፀግ/ ክትትልና ግምገማ ማካሄድ
600,000
271
የዘርፉን አቅም ግንባታ ሥራዎችን ማጠናከር/ በሴክተር እና በአስተዳደር እርከኖች የሚገኙ የዘርፉ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ሥልጠና፣ ባለድርሻ አካላት የጋራ ምክክር ፎርም
700,000
382
በቤተሰብ ደረጃ የመኖ ልማት ተደራሽ ለማድረግና የመኖ አቅርቦት ክፍተትን ለመሙላት እንድቻል ከደቡብ ከግብርና ምርምር ማዕላትና ከተለያዩ የመንግስት ድርጅቶችና ከግል ተቋማት የመኖ ዘር፣ ቁጥርጥራጭና ግንጣይ አቅርቦት/አድስ/
1,000,000
383
የተመጣጠነ መኖ እና አግሮ-ኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች አዘገጃጀት፣ አጠቃቀምና የገበያ ትስስር ለዘርፉ አመራሮችና ባለሙያዎች፣ አምራቾችና አቅራቢዎች የግንዛቤ መፍጠሪያ ፎረም ማዘጋጀት
402,587
438
የዞንና ልዩ ወረዳዎች የኢኮቴ መሣሪያዎች ጥገናና እና የኢኮቴ ክህሎት ሥልጠና (Dgital Literacy Center) ማዕከላትን ማቋቋሚያ
1,000,000
457
አጠቃላይ የግብር ካፋይ መረጃ ሶፍት ኮፒ ማከማቻ ሲስተም / Data management System / ገዝቶ በክልል ማዕከልና በዋና ዋና ከተሞች ተግባራዊ ማድረግ፣
500,000
537
ከስኳር ፋብርካዎች ሞላሰስ አቅርቦትን ለመደገፍና የሞላስስ ማከማቻ በ20 FTC ውስጥ በመገንባት አርሶ አርብቶ አደሩ በቅርበት እንድያገኙ ለማስቻል
1,000,000