የ ጥናትና ምርምር: ፕሮጀክቶች
የ2013 በጀት
87,132,980
የፕሮጀክቶች ብዛት
128
- የአይነት እና ዞናዊ መረጃ
-
በመሰርያ ቤት ዝርዝር
- ሚዛን እንስሳት ጤና ላቦራቶሪ 14 (10.94%)
- ሚዛን እፀዋት ጥበቃ ክሊኒክ 1 (0.78%)
- ባህልና ቱሪዝም ቢሮ 1 (0.78%)
- አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 1 (0.78%)
- ኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኮምሽን 1 (0.78%)
- እንሥሣትና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ 1 (0.78%)
- ወላይታ ሶዶ እንስሳት ጤና ላቦራቶሪ 2 (1.56%)
- የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዪት 3 (2.34%)
- የልህቀት ማዕከል ኤጀንሲ 1 (0.78%)
- የመንግስት ኮሚንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት 1 (0.78%)
- የማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ 2 (1.56%)
- የኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ 1 (0.78%)
- የውሀና መስኖ ልማት ቢሮ 3 (2.34%)
- የደቡብ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት 77 (60.16%)
- ጤና ቢሮ 2 (1.56%)
- ፋይናንስና ቢሮ 2 (1.56%)
- ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ 2 (1.56%)
- ፕላን ኮሚሽን 10 (7.81%)
- ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ኢኒስቲትዩት 3 (2.34%)
- የ ዞናዊ ስርጭት ዝርዝር
የፕሮጀክቶች ዝርዝር
-የ ጥናትና ምርምር ፕሮጀክቶች ዞናዊ ስርጭት
የፕሮጀክቱ አይነት
የፕሮጀክቱ ስም
ለ2013 የተመደበ
107
ጥናትና ምርምር
የገ/እና አርብቶ አደር አካባቢዎች መልካም አስተዳደር ፓኬጅ ማሻሻያ፣ የአደረጃጀቶችና የሰው ሀብት ስምሪት ስትራቴጂ ጥናት ፕሮጀክት ጽ/ቤት
600,000
114
ጥናትና ምርምር
በትምህርት ስታንዳርድና በሕዝብ ቁጥር ላይ የተዘጋጀውን የዲሞግራፊዊ ጥናት ረቂቅ ሰነድ ለሚመለከታቸው አካላት በማቅረብ አስተያየት መሰብሰብና ሰነዱን በማዳበር ማሠራጨት
200,000
121
ጥናትና ምርምር
በክልላዊ የሀብት ግመታ ሰነድ አዘገጃጀት ዙሪያ ከብሔራዊ ፕላንና ልማት ኮሚሽን ጋር በመቀናጀት የባለሙያዎችን አቅም ግንባታ ስልጠና
300,000
123
ጥናትና ምርምር
የህግ ማዕቀፎችን መከለስና ማዘጋጀት / የበጀት ዝግጅትና አስተዳደደር፣ የተመድ፣ የቪል ማህብረሰብ ድርጅቶች፣ የፊሲካል ፖሊስና ገቢ ማበልፀግ፣ ቻናል ሁለት /
500,000
124
ጥናትና ምርምር
ለሀብት አስተዳደር የሚረዱ ጥናቶች ማካሄድ /ክልላዊ እምቅ የገቢ ሀብት፣ የተመድና ሲማድ፣ መረጃ አያያዝ ስርዓት ማዘመን እንዲሁም Expenditure Assiment ጥናት ማካሄድ
700,000