የ ግንዛቤ ማስጨበጫ: ፕሮጀክቶች
453,412,201
227
- የአይነት እና ዞናዊ መረጃ
-
በመሰርያ ቤት ዝርዝር
- ሚሊሽያ ጽ/ቤት 1 (0.44%)
- ሚዛን እንስሳት ጤና ላቦራቶሪ 1 (0.44%)
- ሥነ ምግባር ፀረ-ሙስና-ኮሚሽን 3 (1.32%)
- ሰላምና ፀጥታ ቢሮ 2 (0.88%)
- ሶዶ አፈር ላብራቶሪ ማዕከል 1 (0.44%)
- ባህልና ቱሪዝም ቢሮ 16 (7.05%)
- ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ 18 (7.93%)
- ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ 4 (1.76%)
- አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 29 (12.78%)
- አርባ ምንጭ አዝርዕት ጥበቃ ክሊኒክ 1 (0.44%)
- አርባምንጭ ዓሳ ጫጩት ብዜት ማእከል 1 (0.44%)
- አካባቢ ጥበቃና ደን ባለሥልጣን 9 (3.96%)
- ኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኮምሽን 4 (1.76%)
- እንሥሣትና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ 16 (7.05%)
- ኮንስትራክሽን ባለስልጣን 1 (0.44%)
- ወላይታ ሶዶ እንስሳት ጤና ላቦራቶሪ 1 (0.44%)
- ዋናው ኦዲተር 1 (0.44%)
- የመንግስት ኮሚንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት 3 (1.32%)
- የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት 2 (0.88%)
- የቤቶች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ 1 (0.44%)
- የብሔረሰቦች ም/ቤት 4 (1.76%)
- የተቀናጀ የመሬት መረጃ ስርዓት ዝርጋታ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት 2 (0.88%)
- የቴክክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲቲዩት 5 (2.20%)
- የትምህርት ቢሮ 6 (2.64%)
- የኖራ ማምረቻና አያልተገለጸ አፈር ማሻሻያ ፕሮጄክት 2 (0.88%)
- የኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ 4 (1.76%)
- የእርሻ ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ 8 (3.52%)
- የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ 11 (4.85%)
- የክልል ምክር ቤት 3 (1.32%)
- የውሀና መስኖ ልማት ቢሮ 3 (1.32%)
- የግብርና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ኳ/ባለሥልጣን 1 (0.44%)
- የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ 10 (4.41%)
- የጠቅላይ ፍ/ቤት 4 (1.76%)
- ጂንካ እንስሳት ጤና ላቦራቶሪ ማዕከል 1 (0.44%)
- ገቢዎች ባለስልጣን 18 (7.93%)
- ፋይናንስና ቢሮ 13 (5.73%)
- ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ 12 (5.29%)
- ፕላን ኮሚሽን 5 (2.20%)
- የ ዞናዊ ስርጭት ዝርዝር
ለ2013 የተመደበ
71
ለኀብረት ሥራ ማህበራት አመራር ቦርድ አባላት፣ ቁጥጥር ኮሚቴና ቅጥር ሠራተኞች በአዲሱ የህብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ እና አፈጻጸም መመሪያዎችና ንብረት አያያዝ (በተለይ በመጋዘን አያያዝ) ላይ ሥልጠና ለመስጠት የተያዘ የበጀት ፍለጎት
850,000
72
በክልሉ በኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ በየደረጃ ለሚገኙ ለኅብረት ሥራ ህግ አግልግሎት ባለሙያዎች ሥልጠና መስጠት የተያዘ በጀት ፕሮፖዛል
450,000
73
በዞን በልዩ ወረዳ በወረዳና በከተማ አስተዳደር መዋቅር በኅብረት ሥራ ልማት ኤጀንሲ ጽ/ቤቶች ላይ ተመድበው ለሚገኙ የኅብረት ሥራ ኦዲተሮች የኦዲትንግ /የሂሰብ ምርመራ የተግባር ላይ ስልጠና ለመስጠት የተዘጋጀ የበጀት ፕሮፖዛል
1,800,000
83
በእንስሳት ሀብት ፓኬጆች/በድለባ፣ በዶሮ እርባታ፣ በማሞከት እና በወተት ሀብት/ ለተሳተፉ ወጣቶችና ሴቶች በእንስሳት መኖ አዘገጃጀት፣አጠቃቀምና አመጋገብ ዙሪያ ላይ የክህሎት ስልጠና መስጠት
576,240
84
በደረሱ መኖ ልማትና አጠቃቀም ተግባራት ላይ ለፈፃሚ አካላትን/ባለሙያዎች የግንዛቤ መድረክ መፍጠርና የሥልጠና ግብዓት ማሟላት
372,000
89
በንብ ሃብት ልማት 100 የንብ ቴክኒሽያን (50 በደረጃ 1 እና 50 በደረጃ 2 ) (Level 1 and 2) ስልጠና ማካሄድ
250,000
90
በማርና ሰም ምርት ቅድመና ድህረ ምርት አያያዝና ማቀነባበር በደቡብ ኦሞ፣ኮንታና ዳውሮ ለ የተደራጁ 400 ወጣቶች፣150 ሞዴል አርሶ አደሮች፣ለ200 ሴቶች በድምሩ ለ 750 አናቢዎች ስልጠና መስጠት
500,000
125
የግብር ካፋዮችን መረጃ በሲስተም ለማስተዳደር የሚረዳ SIRM /System of Integrated Revenue Management/ ሶፍትዌር ገዝቶ በክልሉ ተግባራዊ ማድረግ
8,000,000
159
በእንስፔክሽንና የውስጥ ኦዲት አሰራር ሥላጠና ላላገኙ በአዲስ ሥራ ሂደቱን ለተቀላቀሉ ኦዲተሮች እና ለኦዲት ባለሙያዎች በዘመናዊ የውስጥ አሰራ ሥልጠና መስጠት
500,000
166
ክትትልና ግምገማ /በሴክተርና በአስተዳደር እርከኖች የሚገኙ የዘላቂ ልማት ግቦች፣ የበጀት አስተዳደር፣ ቻናል ሁለት፣ የተመድ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች፣ ፊሲካል ማዕቀፍ ገቢ መበልፀግ/ ክትትልና ግምገማ ማካሄድ
600,000
167
የዘርፉን አቅም ግንባታ ሥራዎችን ማጠናከር/ በሴክተር እና በአስተዳደር እርከኖች የሚገኙ የዘርፉ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ሥልጠና፣ ባለድርሻ አካላት የጋራ ምክክር ፎርም
700,000