ፕላን ኮሚሽን: ፕሮጀክቶች
የ2013 በጀት
9,400,000
የፕሮጀክቶች ብዛት
21
የፕሮጀክቶች ዝርዝር
- የፕሮጀክቶች ዞናዊ ስርጨት
የፕሮጀክቶች ዝርዝር
የፕሮጀክቱ አይነት
የፕሮጀክቱ ስም
ለ 2013 የተመደበ
2
ጥናትና ምርምር
በትምህርት ስታንዳርድና በሕዝብ ቁጥር ላይ የተዘጋጀውን የዲሞግራፊዊ ጥናት ረቂቅ ሰነድ ለሚመለከታቸው አካላት በማቅረብ አስተያየት መሰብሰብና ሰነዱን በማዳበር ማሠራጨት
200,000
9
ጥናትና ምርምር
በክልላዊ የሀብት ግመታ ሰነድ አዘገጃጀት ዙሪያ ከብሔራዊ ፕላንና ልማት ኮሚሽን ጋር በመቀናጀት የባለሙያዎችን አቅም ግንባታ ስልጠና
300,000