ፋይናንስና ቢሮ: ፕሮጀክቶች
የ2013 በጀት
10,400,000
የፕሮጀክቶች ብዛት
15
የፕሮጀክቶች ዝርዝር
- የፕሮጀክቶች ዞናዊ ስርጨት
የፕሮጀክቶች ዝርዝር
የፕሮጀክቱ አይነት
የፕሮጀክቱ ስም
ለ 2013 የተመደበ
1
ጥናትና ምርምር
የህግ ማዕቀፎችን መከለስና ማዘጋጀት / የበጀት ዝግጅትና አስተዳደደር፣ የተመድ፣ የቪል ማህብረሰብ ድርጅቶች፣ የፊሲካል ፖሊስና ገቢ ማበልፀግ፣ ቻናል ሁለት /
500,000
2
ጥናትና ምርምር
ለሀብት አስተዳደር የሚረዱ ጥናቶች ማካሄድ /ክልላዊ እምቅ የገቢ ሀብት፣ የተመድና ሲማድ፣ መረጃ አያያዝ ስርዓት ማዘመን እንዲሁም Expenditure Assiment ጥናት ማካሄድ
700,000
6
ግንዛቤ ማስጨበጫ
በእንስፔክሽንና የውስጥ ኦዲት አሰራር ሥላጠና ላላገኙ በአዲስ ሥራ ሂደቱን ለተቀላቀሉ ኦዲተሮች እና ለኦዲት ባለሙያዎች በዘመናዊ የውስጥ አሰራ ሥልጠና መስጠት
500,000
13
ግንዛቤ ማስጨበጫ
ክትትልና ግምገማ /በሴክተርና በአስተዳደር እርከኖች የሚገኙ የዘላቂ ልማት ግቦች፣ የበጀት አስተዳደር፣ ቻናል ሁለት፣ የተመድ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች፣ ፊሲካል ማዕቀፍ ገቢ መበልፀግ/ ክትትልና ግምገማ ማካሄድ
600,000
14
ግንዛቤ ማስጨበጫ
የዘርፉን አቅም ግንባታ ሥራዎችን ማጠናከር/ በሴክተር እና በአስተዳደር እርከኖች የሚገኙ የዘርፉ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ሥልጠና፣ ባለድርሻ አካላት የጋራ ምክክር ፎርም
700,000