እንሥሣትና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ: ፕሮጀክቶች
የ2013 በጀት
38,096,027
የፕሮጀክቶች ብዛት
33
የፕሮጀክቶች ዝርዝር
- የፕሮጀክቶች ዞናዊ ስርጨት
የፕሮጀክቶች ዝርዝር
የፕሮጀክቱ አይነት
የፕሮጀክቱ ስም
ለ 2013 የተመደበ
4
ግንዛቤ ማስጨበጫ
በእንስሳት ሀብት ፓኬጆች/በድለባ፣ በዶሮ እርባታ፣ በማሞከት እና በወተት ሀብት/ ለተሳተፉ ወጣቶችና ሴቶች በእንስሳት መኖ አዘገጃጀት፣አጠቃቀምና አመጋገብ ዙሪያ ላይ የክህሎት ስልጠና መስጠት
576,240
10
ግንዛቤ ማስጨበጫ
በንብ ሃብት ልማት 100 የንብ ቴክኒሽያን (50 በደረጃ 1 እና 50 በደረጃ 2 ) (Level 1 and 2) ስልጠና ማካሄድ
250,000
11
ግንዛቤ ማስጨበጫ
በማርና ሰም ምርት ቅድመና ድህረ ምርት አያያዝና ማቀነባበር በደቡብ ኦሞ፣ኮንታና ዳውሮ ለ የተደራጁ 400 ወጣቶች፣150 ሞዴል አርሶ አደሮች፣ለ200 ሴቶች በድምሩ ለ 750 አናቢዎች ስልጠና መስጠት
500,000
23
ግብአት ማሟያ
በቤተሰብ ደረጃ የመኖ ልማት ተደራሽ ለማድረግና የመኖ አቅርቦት ክፍተትን ለመሙላት እንድቻል ከደቡብ ከግብርና ምርምር ማዕላትና ከተለያዩ የመንግስት ድርጅቶችና ከግል ተቋማት የመኖ ዘር፣ ቁጥርጥራጭና ግንጣይ አቅርቦት/አድስ/
1,000,000
24
ግብአት ማሟያ
የተመጣጠነ መኖ እና አግሮ-ኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች አዘገጃጀት፣ አጠቃቀምና የገበያ ትስስር ለዘርፉ አመራሮችና ባለሙያዎች፣ አምራቾችና አቅራቢዎች የግንዛቤ መፍጠሪያ ፎረም ማዘጋጀት
402,587
30
ህንጻ ግንባታ
ከስኳር ፋብርካዎች ሞላሰስ አቅርቦትን ለመደገፍና የሞላስስ ማከማቻ በ20 FTC ውስጥ በመገንባት አርሶ አርብቶ አደሩ በቅርበት እንድያገኙ ለማስቻል
1,000,000